College phone — +2511113266 College email — Admin@ddptc.edu.et Dire Dawa, Ethiopia

News

Featured

ለዲግሪ ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ!!
Announcement September 24, 2026

ለዲግሪ ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ!!

በኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት የድሬደዋ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ሳተላይት ካምፓስ በ2019 የትምህርት ዘመን በሚከተሉት ሙያዎች በመጀመርያ ዲግሪ በምሽት (NIGHT) ወይም በቅዳሜ እና እሁድ (weekend) መርሃግብር፤ ሰልጣኞችን ተቀብሎ ለማስ…

Read More

Latest news

ክቡር ከንቲባ አቶ አብዱላሂ አደም በዛሬው የከሰዓት ውሏቸው የድሬዳዋ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የሚሰጣቸውን የክህሎት መር ትምህርቶችን በዝርዝር በማድመጥ በውስጡ የተጀመሩ ፕሮጀክቶችን ጎብኝተዋል።
College News October 19, 2026

ክቡር ከንቲባ አቶ አብዱላሂ አደም በዛሬው የከሰዓት ውሏቸው የድሬዳዋ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የሚሰጣቸውን የክህሎት መር ትምህርቶችን በዝርዝር በማድመጥ በውስጡ የተጀመሩ ፕሮጀክቶችን ጎብኝተዋል።

ክቡር ከንቲባ አቶ አብዱላሂ አደም በዛሬው የከሰዓት ውሏቸው የድሬዳዋ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የሚሰጣቸውን የክህሎት መር ትምህርቶችን በዝርዝር በማድመጥ በውስጡ የተጀመሩ ፕሮጀክቶችን ጎብኝተዋል። በኮሌጁ ላይ ባደረጉት ጉብኝት የብልፅግና ፓርቲ ድሬዳዋ ቅርንጫ…

Read More
የድሬዳዋ አስተዳደር የመንግስት ፖሊቴክኒክ ኮሌጆች የ2018 ዓ.ም የቴክኒክና ሙያ ሰልጣኞች ምረቃ ስነ-ስርዓት
College News October 17, 2026

የድሬዳዋ አስተዳደር የመንግስት ፖሊቴክኒክ ኮሌጆች የ2018 ዓ.ም የቴክኒክና ሙያ ሰልጣኞች ምረቃ ስነ-ስርዓት

በድሬደዋ አስተዳደር የሚገኙ ሁለቱ የፖሊ ቴክኒክ ኮሌጆች በተለያዩ ዘርፎች ያሰለጠኗቸውን ከአንድ ሺህ ሁለት መቶ በላይ ተማሪዎች አስመርቀዋል። የድሬደዋ አስተዳደር ምክር ቤት አፈ -ጉባኤ የተከበሩ ወ/ሮ ጫልቱ ሁሴን በአንድ ሀገር በዜጎች ልማት እንዲሟሉ…

Read More