በኢፌዲሪ ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት የድሬደዋ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ሳተላይት ካምፓስ በ2019 የትምህርት ዘመን በሚከተሉት ሙያዎች በመጀመርያ ዲግሪ በምሽት (NIGHT) ወይም በቅዳሜ እና እሁድ (weekend) መርሃግብር፤ ሰልጣኞችን ተቀብሎ ለማስተማር ይፈልጋል ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ከ 14/1/2019 እስከ 25/1/2019 በድሬደዋ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ሬጅስትራር ጽ/ቤት በመገኘት እንድታመለክቱ እያስተወቅን የመግብያ ፈተና የሚሰጥበት ቀን በውስጥ ማስታወቅያ የሚገለፅ ይሆናል፡፡ ለመመዝገብ ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ https://www.ddptcregistration.edu.et/